ባ ዶ ነ ት: የራሱን ዕጣ ፈንታ ያገኘውን ልጅ
ባ ዶ ነ ት: የራሱን ዕጣ ፈንታ ያገኘውን ልጅ
Ben-Harhara, Adel
product information
Condition: New, UPC: 9781778023323, Publication Date: Mon, August 1, 2022, Type: Paperback ,
join & start selling
description
0

ብያኔዎችና ክርክሮች ሁሉ በማህበራዊ የትስስር ገጾችና በአርእስተ ነገሮች ላይ ብቻ በተንጠለጠሉበት በዚህ ዘመን፣ በሶስት አህጉሮች መካከል እየተመላለሰ ቅይጥ የባህል ድንበሮችን ስላቆራረጠና ብዙ ቋንቋዎችን ስለተማረ አንድ ትንሽ ልጅ ታሪክ ማንበብ ማን ይፈልጋል?

ይህ "ባዶነት" የተሰኘው መጽሐፍ ባለ ሦስት ክፍል እኔ በእንተእኔ ሲሆን፣ የመጀመሪያው ቅጽ በጨቅላ ሕፃንነቱ ከወላጅ እናቱ ስለተለያየና አባቱ ሲሞት በአክስቱ እጅ ለማደግ ስለተገደደ ልጅ የህይወት ጉዞ ይዳስሳል። ከባቱ ሞት በኋላ፣ እናቱ ድጋፍ መስጠት ባለመቻላቸው እና በየመን ከሚገኙት የአባቱ ቤተሰቦች ጋር ለመገናኘት የሚያስችል መንገድ ያጣው ይህ ልጅ፣ ከስምንት እስከ አሥራ አንድ ዓመቱ ባለው ጊዜ ውስጥ ብዙውን ጊዜ ቤት አልባ ሆኖ በጎዳናዎች ላይ ተንከራትቷል። ለመሆኑ ያለ ማንም ድጋፍ ያንን ከባድ ጊዜ እንዴት ሊያልፈው ቻለ?

ዓድል በልጅነቱ ጥልቅ የአይሁድ፣ የእስልምና እና የክርስትና ሃይማኖታዊ ትምህርቶችን ቀስሟል። እዚያው ኢትዮጵያ ውስጥ ወጣት ማርክሲስት በነበረበት ወቅት፣ በኮሚኒስት ፓርቲ የወጣቶች ንቅናቄ ውስጥ በመሳተፉ ለእስር ተዳርጎም ነበር፡፡ የአባቱን ቤተሰቦች ለመገናኘት ወደ የመን ከማቅናቱ በፊት ከገዳዮች ቡድን ጥይት ለጥቂት ነበር ያመለጠው።

ልጁየተወለደውአዲስአበባ፣ኢትዮጵያ፣በድህነትውስጥከምትኖርየአሥራአምስትዓመትኢትዮጵያዊትእናትእናየሃምሳዓመትነጋዴ፣ከመካከለኛውምስራቅጡረታየወጣየእንግሊዝወታደር (የመኒሀድራሚ) ነበር።የዚያልጅታሪክይህነው።የጽናትእናየህልውናተምሳሌትየሆነውንታሪክእነሆ.


የህይወት ታሪክ

ዓድል ቤን-ሀርሀራ የተመሰከረለት ፕሮፌሽናል ፕሮጄክት ሥራ አስኪያጅ (PMP) ነው። በቢዝነስ አስተዳደር (MBA) የማስተርስ ዲግሪ፣ እና በቴክኖሎጂ/ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ አለው። ላለፉት 30 ዓመታት &

reviews

Be the first to write a review

member goods

No member items were found under this heading.

notems store

Having Their Say: Athletes and ...

by Bunton, Kristie

Paperback /Paperback

$29.95

Civil Wars

by Jordan, June

Paperback /Paperback

$13.90

Empath of The Empire

by Mathewson, Scott

Paperback /Paperback

$12.26

listens & views

PRECIOUS MEMORIES

by THARPE,SISTER ROSETTA

COMPACT DISC

out of stock

$12.75

ASK ME NO QUESTIONS

by GASPARYAN,DJIVAN

COMPACT DISC

out of stock

$16.99

DECOMPRESSED

by P'TAAH

COMPACT DISC

out of stock

$8.99

Return Policy

All sales are final

Shipping

No special shipping considerations available.
Shipping fees determined at checkout.